ኢ- መደበኛ ፍልሰትን ለመከላከልና ደህንነቱ የተጠበቀ የስራ ዝውውር እንዲኖር የተቋማት ቅንጅታዊ አሰራር ወሳኝ መሆኑን የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ክብርት ሁሪያ አሊ ተናገሩ።

ዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት ያዘጋጀው የ 2025 ቀጠናዊ የፍልሰተኞች ምላሽ እቅድ በበይነ መረብ አማካኝነት ይፋፕሮጀክቱ በዋናነት ፍልሰተኞች ከኢትዮጵያ ወደ ሌሎች ሀገሮች፣ ከሌሎች ሀገሮች ወደ ኢትዮጵያ እና በኢትዮጵያ በኩል ዝውውር ሲያደርጉ ደህንነታቸው የተጠበቀ እና ህጋዊ እንዲሆኑ ማድረግን ታሳቢ ያደረገ ነው። መንግስት Read More …

ኢትዮጵያ በህጻናት ሁለንተናዊ መብት መከበርና ማህበራዊ ደህንነት መረጋገጥ የሰራችው ስራ ለሌሎች የአፍሪካ ሀገራት ልምድ እንደሚሆን ተገለፀ

የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር ) የአፍሪካ ህፃናት መብት ደህንነት ኮሚቴ ሊቀመንበርና የልዑካን ቡድናቸውን ተቀብለው አነጋግረዋል ። በውይይቱ ሚኒስትሯ እንደገለፁት ኢትዮጵያ የአፍሪካ የህፃናት መብትና ደህንነት ቻርተርን ተቀብለው ካፀደቁ 51 ሀገራት መካከል መሆኗን ጠቅሰው ይህም እንደሀገር ለህጻናት ሁለንተናዊ Read More …

የስርዓተ ፆታ አካቶ ትግበራ ተቋማዊነትን ለማጠናከር በተቀረፀው አዲስ የፕሮጀክት ኢኒሼቲቭ ዙሪያ ውይይት ተካሄደ

የስርዓተ ፆታ አካቶ ትግበራ ተቋማዊነትን ለማጠናከር በተቀረፀው አዲስ የፕሮጀክት ኢኒሼቲቭ ዙሪያ ፍሬያማ ውይይት ተካሄደ። በውይይቱ ላይ የኢፌዲሪ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ክብርት ዶ/ር ኤርጎጌ ተስፋዬ በኢትዮጵያ የዩ ኤን ውመን ሀገራዊ ፕሮግራም አስተባባሪ ማዳም ሲሲል ሙካሩቡጋ እንዲሁም የዩኤን ኤፍ ፒ ምክትል Read More …